በጣና ሃይቅ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የሞቱት ሰዎች 12 ደረሰ
በጣና ሃይቅ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ
የሞቱት ሰዎች ቁጥር 12 ደረሰ::
ጀልባዋ ከባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ሰቀለጥ ከተባለ ቦታ ወደ ደቅ ደሴት ዘጠኝ መንገደኞችን አሳፍራ ስትጓዝ እንደነበረ ከጣና ሃይቅ ትራንስፖርት ድርጅት የተገኘነው መረጃ ያመላክታል።
በአደጋው ሳቢያም የዘጠኝ ሰዎች ህይዎት ማለፉን ድርጅቱ ገልጿል።
እስካሁን የአንድ ሰው አስከሬን የተገኘ ሲሆን፥ የቀሪ ስምንት ሰዎችን አስከሬን የማፈላለጉ ስራ እየተሰራ ነው ተብሏል።
የአደጋውን መንስኤ የሚያጣራ መርማሪ ቡድን ወደ ስፍራው መላኩንም ድርጅቱ አስታውቋል።
አደጋው ትናት ንጋት 11፡00 ላይ ሳይደርስ እንዳልቀረም ከአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ)

zenaw tiru new gin tinsh asdengach yimeslal
ReplyDelete