Posts

Showing posts from January, 2019

Irecha cultural studies

Image
Irreechii bara baranaa hawaasa hedduun karaa nagaa kabajameera

Baruu barsiisun akka hin gufanne hawaasni tumsa taasisuu qaba- Dr Tolaa Bariisoo

Image
 Haalli nageenyaa Oromiyaa baruu barsiisuu akka hin gufachiisne hawaasni tumsa taasisuu akka qabu Biiron Barnoota Oromiyaa gaafate.   Hogganaan biirichaa Dooktar Tolaa Bariisoon haalli nageenya Oromiyaa dhiibbaa baruu fi barsiisuurraan ga’aa jiru ilaalchisee har’a ibsa laataniiru.   Qormaata guutuu biyyoolessaa bara darbee Oromiyaan kan kutaa 10tinis ta’e kan 12tin akka biyyaatti qabxii olaanaa galmeessisuudhan tokkoffaa akkuma turte, baransa sana irra deebi’uudhaf hojjetamaa jiraachuu Dooktar Tolaan eeraniiru.   Rakkoo nageenyaa godinoota tokko tokkotti mudatuun barnoonni ciccitaa turuu kaasaniiru.   Kun ammoo dhaloonni duubatti akka hafu kan taasisu waan ta’eef, ijoollen akka mana barnootaa deemtee nagayaan barattee galtu barnoonni tuttuqqii kamirraayyuu bilisa ta’ee akka itti fufu, hojii mootummaan hojjeturratti ummanni tumsa akka taasisu gaafataniiru.   Barana ak

aadaa oromoofi saba isaa

Image
aadaaan oromoo oromoo biratti fudhatamaa fi iddoo guddaa qaba. mudde 23,2011

በጣና ሃይቅ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የሞቱት ሰዎች 12 ደረሰ

Image
 በጣና ሃይቅ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 12 ደረሰ:: ጀልባዋ ከባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ ሰቀለጥ ከተባለ ቦታ ወደ ደቅ ደሴት ዘጠኝ መንገደኞችን አሳፍራ ስትጓዝ እንደነበረ ከጣና ሃይቅ ትራንስፖርት ድርጅት የተገኘነው መረጃ ያመላክታል። በአደጋው ሳቢያም የዘጠኝ ሰዎች ህይዎት ማለፉን ድርጅቱ ገልጿል። እስካሁን የአንድ ሰው አስከሬን የተገኘ ሲሆን፥ የቀሪ ስምንት ሰዎችን አስከሬን የማፈላለጉ ስራ እየተሰራ ነው ተብሏል። የአደጋውን መንስኤ የሚያጣራ መርማሪ ቡድን ወደ ስፍራው መላኩንም ድርጅቱ አስታውቋል። አደጋው ትናት ንጋት 11፡00 ላይ ሳይደርስ እንዳልቀረም ከአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።  አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ)

የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት አዋጅ ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ በቅርቡ ፀድቆ ወደ ስራ ይገባል- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

Image
 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ማህበራት አዋጅ ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መላኩን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። መስሪያ ቤቱ የ2011 በጀት ዓመት የአምሰት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርቱን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በማቅረብ ላይ ይገኛል። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ በርሃኑ ፀጋዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉትም፥ ረቂቅ የማሻሻያ አዋጁ በቅርቡ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ በመፅደቅ ወደ ስራ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። ረቂቅ የማሻሻያ አዋጁ የመደራጀት መበትን የተመለከቱ ዓለም አቀፋዊ እና ህገ መንግስታዊ መርህዎችን ባገናዘበ መልኩ መዘጋጀቱን ዋና አቃቤ ህጉ ተናግረዋል። የፀረ ሽብር አዋጅንም ለማሻሻል ረቂቅ አዋጅ ዝግጅት የተጠናቀቀ በመሆኑም በቅርቡ ለሚመለከተው አካል ይቀርባል ነው ያሉት። በተጨማሪም የስነ ስርዓትና ማስረጃ አዋጅ፣ የህገወጥ የሰዎች ዝውውር አዋጅ፣ የንግድ ህግ፣ የጦር መሳሪያ አያያዝና አስተዳደር አዋጅ፣ የምርጫ ህግ፣ የመረጃ ነፃነትና የመገናኛ ብዙሃን አዋጅ እና የሀይል አጠቃቀም አዋጅን ለማሻሻል የተዘጋጁ ረቂቅ አዋጆች በውይይት መድረኮች ዳብረው እንደሚቀርቡ ለምክር ቤቱ አስረድተዋል። ጠቅላይ አቃቤ ህጉ ከፍትህ አካላት ጋር ጠንካራ ቅንጅት አለመኖር፣ ከፖሊስ ጋር ቅንጅታዊ አሰራር አለመዳበር እና የሰው ሀይል ብቃትና የስነ ምግባር መጓደል ባለፉት አምስት ወራት ያጋጠሙ ችግሮች እንደነበሩ በሪፖርታቸው አንስተዋል። አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  

ለኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቦች የልምምድ እና ስቴዲየም መስሪያ ቦታ ሊሰጥ ነው

Image
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለቦች የልምምድ እና ስቴዲየም መስሪያ ቦታ ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ። የስፖርት ክለቦቹ በተደጋጋሚ የልምምድ መስሪያ ቦታ እና የማስፋፊያ ቦታ ችግር እንዳለባቸው  በተለያየ ጊዜ  ለከተማ አስተዳደሩ ጥያቄዎችን ሲያቀርቡ ቆይተዋል። ስለሆነም  አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥያቄው አግባብነት ያለው መሆኑን በመገንዘብ ለሁለቱም የከተማችን  ክለቦች የልምምድ መስሪያ ቦታ ለመስጠት ውሳኔ ላይ መድረሱ ነው የተገለፀው። ከዚህ ባለፈም መስተዳድሩ የስፖርት ክለቦቹ  እራሳቸውን ለማሳደግ በሚያደርጉት ጥረት ላይ  አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ከከንቲባ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 21፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ)  https://fanabc.com