Posts

Showing posts from December, 2018

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

Image
 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ አጋማሽ መርሃ ግብር ዛሬ ሶስት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል። ከቀትር በኋላ የማርኮ ሲልቫው ኤቨርተን ከሌሲስተር ሲቲ 9 ሰዓት ከ 30 ላይ ይጫወታል። በሶስት ጨዋታዎች 2 ተሸንፈው አንድ ያሸነፉት ኤቨርተኖች የአዲሱን አመት የመጀመሪያ ጨዋታ ጉዲሰን ፓርክ ላይ ያደርጋሉ። ማምሻውን 12 ሰዓት ላይ ደግሞ አርሰናል የምዕራብ ለንደኑን ፉልሃምን ኢሚሬትስ ላይ ያስተናግዳል። አርሰናል በሳምንቱ መጨረሻ በሊቨርፑል ከደረሰበት የ5 ለ 1 ሽንፈት በኋላ፥ ወራጅ ቀጠና ውስጥ ካለው ፉልሃም ጋር የሚያደርገው የምሽት ጨዋታ ይጠበቃል። ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ ደግሞ ቶተንሃም ሆትስፐርስ ወደ ዌልስ አቅንቶ ከካርዲፍ ሲቲ ጋር ይጫወታል። የለንደኑ ክለብ በ20ኛው ሳምንት መርሃ ግብር በሜዳው በወልቭስ ያልተጠበቀ የ3 ለ 1 ሽንፈት ማስተናገዱ ይታወሳል። ፕሪሚየር ሊጉ ነገም ሲቀጥል ስድስት ጨዋታዎች ምሽት 4 ከ 45 ላይ ይደረጋሉ፤ ከነገ በስቲያ ደግሞ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ሊጉን ሊቨርፑል በ54 ነጥብ ሲመራ፥ ማንቼስተር ሲቲ በ47፣ ቶተንሃም ሆትስፐርስ በ45 እንዲሁም ቼልሲ በ43 ነጥብ ይከተሉታል። ሃድስፊልድ፣ ፉልሃም እና በርንሌይ ደግሞ በደረጃው ግርጌ ላይ ይገኛሉ። ፕሪሚየር ሊጉ በቀጣዩ ሳምንት መጨረሻ ሁለተኛ አጋማሽ መርሃ ግብሩን የሚጀምር ሲሆን፥ በመሃል የኤፍ ኤ ካፕ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል። አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ)

ዜግነት ላይ ያተኮረ አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ሊመሰረት ነው

Image
አዲሱን ፓርቲ ለመፍጠር ከሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ሰማያዊ ፓርቲ ሲሆን ትናንት ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ራሱን አክስሟል። ይህን ያደረገው ራሱን አብነት ለማድረግ መሆኑን የቀድሞው የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ ተናግረዋል። አቶ የሽዋስ ከጣቢያችን ጋር ባደረጉት ቆይታ ጠቅላላ ጉባኤው ይህን ውሳኔ ያሳለፈው ከራስ ይልቅ ለሀገር ቅድሚያ በመቆም ነው ብለዋል። የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አባል አቶ አንዷለም አራጌ የሰማያዊ ፓርቲ ውሳኔ የሚደነቅ መሆኑን ከጣቢያችን ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል። ሌሎች ፓርቲዎች እና ንቅናቄዎች ይህን ፈለግ ተከትለው የውህደቱ አካል ለመሆን ተስማምተው እየተንቀሳቀሱ መሆኑንም አቶ የሽዋስ አንስተዋል። በውህደት ሊፈጠር የታሰበው አዲሱ ፓርቲም የኢትዮጵያ አንድነት፣ የዜጎች ነጻነት፣ የመሬት ባለቤትነት እና የህዝቡ የስልጣን ባለቤትነትን መሰረቱ ማድረጉንም አስረድተዋል። አቶ አንዷለም በበኩላቸው ሊፈጠር የታሰበው የአዲሱ የፖለቲካ ፓርቲ ምስረታ ተመሳሳይ አላማ ባነገቡ ፖለቲከኞች እና ፓርቲዎች መጀመሩን ጠቅሰው፥ የፓርቲው አሰላለፍ ውህደት መሆኑን አውስተዋል። የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞው ሊቀመንበር አቶ የሽዋስ ደግሞ በዜግነት ላይ ያተኮረ ፓርቲ መመስረት ብቻ ሳይሆን በብሄር ላይ የተመሰረተ ፓርቲ እንዳይቋቋምና እንዳይፈቀድ እንታገላለን ብለዋል። አቶ አንዷለም ኢትዮጵያ ሰው በዜግነት ተወዳድሮ ሀሳቡን ሽጦ የሚኖርባት ሀገር እንድትሆን እና ይህን ሃሳብ ለህዝቡ የማስረዳት ሃላፊነት እንዳለባቸው አንስተው፥ ህዝቡ ግን በሂደቱ ዋናው ገዥ መሆኑን ጠቁመዋል። ውህዱ ፓርቲ መነሻውን ከታች በ

Kim Jong-un warns of change in direction on denuclearisation

Image
North Korean leader Kim Jong-un has said he is committed to denuclearisation, but warned he will change course if the US continues its sanctions. He made the remarks during his closely-watched annual New Year's address. Last year's speech set the country on an unprecedented path of international diplomacy with South Korea and the US. Mr Kim met US President Donald Trump to discuss denuclearisation in June 2018 but with few results so far. Last year's rapprochement came after a turbulent 2017 marked by North Korea testing missiles that could reach the US mainland and an escalation in rhetoric between Pyongyang and Washington with both sides trading insults and threats of nuclear destruction. When Trump met Kim: What happened next? North Korea's sidelined human rights crisis North Korea's breakdown of communication The annual New Year's address is a tradition Mr Kim picked up from his grandfather, founder of the communist country, Kim Il-sung. T